ለሙከራ በስዌድን ቆይታ አድርጋ የተመለሰችው ሎዛ አበራ በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በመገኘት ለአዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ለመጫወት የአንድ አመት ከግማሽ ውል ፈረመች፡፡ ከየካቲት 1/2011ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2012ዓ.ም በሚቆየው ውሏ በወር 50000.00(ሃምሳ ሺህ ብር ) ደመወዝ ይከፈላታል፡፡

አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here