ከፀጥታ አካላት በደረሰን የስልክ መልዕክት መሠረት ቅዳሜ ህዳር 30 እና እሁድ ታህሳስ 01 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስታድየም ሊደረጉ የነበሩ ውድድሮች መሰረዛቸውን እየገለፅን የተስተካከለውን ፕሮግራም ወደፊት የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here